"እኔን አይቶ ሆስተስ መሆን የሚመኝ ብዙ ወጣት አለ … ሆስተስ መሆን የምጓጓለት ህልሜ ነበር'" //የሴቶች ጉዳይ// 20-30

"እኔን አይቶ ሆስተስ መሆን የሚመኝ ብዙ ወጣት አለ … ሆስተስ መሆን የምጓጓለት ህልሜ ነበር'" //የሴቶች ጉዳይ// 20-30

Homeebstv worldwide"እኔን አይቶ ሆስተስ መሆን የሚመኝ ብዙ ወጣት አለ … ሆስተስ መሆን የምጓጓለት ህልሜ ነበር'" //የሴቶች ጉዳይ// 20-30
"እኔን አይቶ ሆስተስ መሆን የሚመኝ ብዙ ወጣት አለ … ሆስተስ መሆን የምጓጓለት ህልሜ ነበር'" //የሴቶች ጉዳይ// 20-30
ChannelPublish DateThumbnail & View CountDownload Video
Channel AvatarPublish Date not found Thumbnail
0 Views
የፕሮግራሙ እንግዳ ማህደር ትባላለች ሆስተስ (የበረራ አስተናጋጅ ) ናት። በነበረን ቆይታ ስለ ሙያዋ ሙያው ስለሚጠይቀው ቁርጠኝነት እንዲሁም በበረራ ወቅት ስላጋጠሟት ገጠመኞች አጋርታናለች በተጨማሪም ሆስተስነት ምግብ ማቅረብ እና ማስተናገድ ብቻ የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ የእኛ ስራ ግን ከዛ በላይ የሚጠይቀው ብዙ ሀላፊነትአለ ብላ ተሞክሮዋን አካፍላበታለች።

Meet our guest today, a flight attendant who shared insights into her profession beyond serving food and hosting. She discussed the commitment and diverse experiences involved in her role.

ሴቶች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን በፍቅር ህይወታቸው እና በስኬት መንገዳቸው ውስጥ ያሉ አጠቃላይ የህይወት ጉዟቸውን ከራሳቸው ተሞክሮ በራሳቸው አንደበት የሚገልጹበት ነጻ መድረክ ነው።

/”This program centers on young women, delving into their love lives and successes. It allows them to share their life journeys and experiences in their own words. It serves as a free platform for self-expression./”

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30

Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t8…
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv

Please take the opportunity to connect and share this video with your friends and family if you find it useful.